የግእዝ ቋንቋ ትምህርት መግቢያ


ግእዝ
አማርኛ
አነ
እኔ
ንሕነ
እኛ
አንተ
አንተ
አንትሙ
እናንተ (ለወንዶች)
አንቲ
አንቺ
አንትን
እናንተ (ለሴቶች)
ውእቱ
እሱ
ውእቶሙ
እነሱ (ለወንዶች)
ይኢት
እሷ
ውእቶን
እነሱ (ለሴቶች)
 
ኪያየ
እኔን
ኪያነ
እኛን
ኪያከ
አንተን
ኪያክሙ
እናንተን (ለወንዶች)
ኪያኪ
አንቺን
ኪያክን
እናንተን (ለሴቶች)
ኪያሁ
እሱን
ኪያሆሙ
እነሱን (ለወንዶች)
ኪያሃ
እሷን
ኪያሆን
እነሱን (ለሴቶች)
 
ዚኣየ
የእኔ
ዚአነ
የእኛ
ዚአከ
የአንተ
ዚአክሙ
የእናንተ (ለወንዶች)
ዚአኪ
የአንቺ
ዚአክን
የእናንተ (ለሴቶች)
ዚአሁ
የእሱ
ዚአሆሙ
የእነሱ (ለወንዶች)
ዚአሃ
የእርሷ
ዚአሆን
የእነሱ (ለሴቶች)
 
ሊቱ፥ ልየ
ለእኔ/-ልኝ
ለነ
ለእኛ/-ልን
ለከ
ለአንተ/-ልህ
ለክሙ
ለእናንተ/-ላችሁ (ለወንዶች)
ለኪ
ለአንቺ/-ልሽ
ለክን
ለእናንተ/-ለክን (ለሴቶች)
ሎቱ
ለእሱ/-ለት
ሎሙ
ለእነሱ/-ላቸው (ለወንዶች)
ላቲ
ለእርሷ/-ላት
ሎን
ለእነሱ/-ላቸው (ለሴቶች)
 
አብ
አባት
እም
እናት
ወልድ
ወንድ ልጅ
ወለት
ሴት ልጅ
እኁ
ወንድም
እኀት
እኀት
ብእሲ
ወንድ ፥ ባል
ብእሲት
ሴት ፥ ሚስት
አርክ ፥ ቢጽ
ጓደኝ
እጸው
ወንዶች
አንስት
ሴቶች
 
ጽባሕ
ጠዋት
ቀትት
ቀትር
ሰዓት
ሰዓት
ምሴት
ምሽት
ናሁ
አሁን
ዮም
ዛሬ
ትማልም
ትናንት
ጌሠም
ነገ
መዓልት
ቀን
መዋዕል
ቀኖች ፥ ዘመን
ሌሊት
ሌት
 
ዘንተ
ይህን
ዛተ
ይህቺን
ይእተ
ያቺን
ዝንቱ ፥ ዝ
ይህ
ዛቲ
ይህቺ
ይእቲ
ያቺ
እሎንቱ
እነዚህ
እላንቱ
እነዚህ (ለሴቶች)
እሙንቱ
እነዚያ
እማንቱ
እነዚያ (ለሴቶች)
 
መኑ ፥ አይ
ማን?
መነ ፥ እየ
ማነን?
አያት
እነማን?
አያተ
እነማነን?
ማእዜ
መቼ?
አይቴ ፥ አይ
የት?
ኀበ ፥ አይቴ
ወደየት?
ለምንት
ለምን?
እፎ
እንዴት?
 
ምስለ
ጋር
ውስተ
ውስጥ ፥ ወደ ፥ በ ፥ ለ
ከመ
እንደ
እንዘ
ሲ ፥ ሳ ፥ ሰ ፥ እየ
እለ
እነ ፥ የ
እንተ
በእንተ
ስለ
እም (ነ)
እስከ
ድረስ
ሰበ ፥ አመ
ጌዜ
ሰቤሃ ፥ አሜሃ
ያንጊዜ
እና
እንበለ
ያለ
ጸበ
ላይ
 
እመ ፥ ለእመ
ብ ፥ ቢ ፥ ባ
አኮ ፥ አላ
አይደለም
አል (አፍራሽ)
ዳእሙ
እንጂ
በይነ
ስለ
እስመ
ና ፥ ስለ
አምጣነ
ና ፥ ስለ ፥ ያህል
አኮኑ
ና ፥ አይደለምን
አው ፥ ወሚመ
ወይም
ህየ
በዚያ ፥ ከዚያ
ህየንተ
እንድ ፥ ፈንታ
ለ (በቁሙ)፥ ን
ለለ
እየ
ኀበ ፥ መንገለ
ወደ
ለለ ፥ ከመ ከመ ፥ ዘዘ
እየ
 
የግሥ እርባታ፦ ምሳሌ
ሰብሐ
አመሰገነ
ይሴብሕ
ያመሰግናል
ይሰብሕ
ያመሰግን ዘንድ
ይስብሕ
ያመስግን
ሰብሖ ፥ ሰብሖት
ማመስገን
ሰባሒ
ያመሰገነ
ሰባሕያን
ያመሰገኑ
ሰባሒት
ያመሰገነች
ሰባሕያት
ያመሰገኑ
ስቡሕ
የተመሰገነ
ሰባሒ
የሚያመሰግን ፥ አመስጋኝ
ስባሔ
ማመስገን
ስቡሕ
ምስጉን
ስብሐት
ምሥጋና