Senamirmir Senamirmir Projects Senamirmir Interviews Senamirmir Downloads Senamirmir Links Senamirmir Navigation Bar

Printable Page


የትምህርቱ ይዘት

  1. ምዕራፍ 1፦ ጃቫን ለሥራ ማዘጋጀት (PDF)
    • መግቢያ
    • ተፈላጊ የግንባታ ፕሮግራሞች
    • የግንባታ ፕሮግራሞች አሰባሰብ
    • የግንባታ መሣሪያዎች ቅጂ
    • ፕሮግራም መጻፍ፥ ማነጽና ለሥራ ማሠማራት
  2. ምዕራፍ 2፦ የጃቫ ፕሮግራመ መዋቅርና አቋቋም (PDF)
    • ማብራሪያ
    • መደብና አመዳደብ
    • የመደብ አባላት
    • የጃቫ ፕሮግራም ሥራ መጀመሪያ ፋንክሽን
  3. ምዕራፍ 3፦ ዴታ አይነታት (PDF)
    • ተውላጠ-ቃላትና አሰያየማቸው
    • መሠረታዊ ዴታዎች
    • መደባትና ሪቢዎች (Class and Objects)
    • ስትሪንጎች (Strings)
    • ኢሬይ
  4. ምዕራፍ 4፦ የሂሣብ ቃላት (PDF)
    • የሂሣብ ቃላት
    • የሂሣብ ምልክቶች
    • የሥልያ ቅደም ተከተል
    • የጃቫ የሂሣብ አገልግሎታት
  5. ምዕራፍ 5፦ ሁኔታዊ ቃላት (PDF)
    • የif ቃል
    • የif else ቃል
    • የswitch ቃል
    • አንድ-ወጥ ሁኔታዊ ቃል
  6. ምዕራፍ 6፦ የሉፖች ቃላት (PDF)
    • የfor ቃል
    • የwhile ቃል
    • የdo while ቃል
    • የbreak እና continue ክልክል ቃላት ሙያ
  7. ምዕራፍ 7፦ ክላሶች (PDF)
    • መሠረታዊ ክላስ
    • የክላስ አይነቶች
    • የfield አይነቶች
    • አስፈጣሪ ተግባራት
    • የተግባር አይነቶች
    • ፍቃዶችና አይነታቸው
    • ኢንተርፌስ
    • ፓኬጅ
  8. ምዕራፍ 8፦ ዴታ ማንበብና መጻፍ (PDF)
    • ዴታ አወጣጥ፥ አነባብና፥ አጻጻፍ
    • ዴታ ከኪቦረድ ማንበብ
    • ዴታ ከፋይል ማንበብ
    • ዴታ ወደ ፋይል መጻፍ
    • ዴታ ከእዝ መስመር መልቀም
  9. ምዕራፍ 9፦ የክላሶች ግንኙነት (PDF)
    • የክላሶች ግንኙነትና አይነት
    • የክላስ አወራረስ
    • የሚወረሱና የማይወረሱ የክላስ አካላት
    • በክለስና በእንተርፌስ መካከል ያለው ግንኙነት
    • ፖሊሞርፊዝም
  10. ምዕራፍ 10፦ ኤክስፕሽኖች፦ ስህተት መቆጣጠሪያ ዘዴዎች (PDF)
    • ስህተቶች ሲሉ
    • ስህተት መቆጣጠሪያ መንገዶች
    • የኤክሰፕሽን አሠራር
    • የግል ኤክስፕሽን ክላሶች ግንባታ

contact@senamirmir.org
Copyright © 2002-2004 Senamirmir Project